Addis Ababa, Addis Ababa
Take Advantage of Limited-Time Offers on Luxury Homes with Stunning Features!
Selling
በአዋሬ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ የሚረከቡት ቤት በካሬ 84ሺ እና
Call ID: wp-38569
1.800.000,00Br
- (0)
- 1,078 Views
- Feb 14, 2024
Description
በአዋሬ እና በ 4 ኪሎ በጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ148 ካ.ሜ እስከ 198 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት🍽 🧘♀️🏦🕌⛪️ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸 አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት*በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* ☞ ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር ☞ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 4 ቤዝመንቶች ያሉት።☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው ◎ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ የአስተዳደር ቢሮ እና የደህንነት ክፍል።◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰ ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት በስልክ ቁጥር ይደውሉ0932084420
Overview
- Call ID
- wp-38569
- Type
- General, Apartment (አፓርታማ)
- Bedrooms
- 2
- Bathrooms
- 2
- Floors
- 17
- Area
- 135 m²
Amenities and features
- Laundry Room
- Terrace
- Ventilation
- Water
- Balcony
- Equipped Kitchen
- Garden
- Gym
- Heating
- Store/warehouse
- Elevator/Lift
- Related Rooms
- Shop
- Garbage Shooter
- Electric Transformer
- Escalator
- Cupboard
- Dressing room
- Bank Branch
- Insuranc branch office
- Security Guard
- Fiber Internet
- CCTV
- Solar panel
- Furnished House
- Insurance
- Spa
- Open kitchen
- Security Gourd Room
- Jacuzzi
- Sauna bath
- Meeting or celebration Hall
- Cinema or Theater Hall
- Basement rooms
- Fire Extinguisher
- Communal
- Mezzanine
- Bar & Restaurant
- Laundry Room
- Terrace
- Ventilation
- Water
- Balcony
- Equipped Kitchen
- Garden
- Gym
- Heating
- Store/warehouse
- Elevator/Lift
- Related Rooms
- Shop
- Garbage Shooter
- Electric Transformer
- Escalator
- Cupboard
- Dressing room
- Bank Branch
- Insuranc branch office
- Security Guard
- Fiber Internet
- CCTV
- Solar panel
- Furnished House
- Insurance
- Spa
- Open kitchen
- Security Gourd Room
- Jacuzzi
- Sauna bath
- Meeting or celebration Hall
- Cinema or Theater Hall
- Basement rooms
- Fire Extinguisher
- Communal
- Mezzanine
- Bar & Restaurant
0 Reviews
Write a review
Similar properties

Selling
39.000.000,00 Br
Unfurnished (የተጠናቀቀ ባዶ አፓርታማ)
Addis Ababa, Addis Ababa
- Beds:2
- Baths:2
- Area:173 m²

Selling
28.000.000,00 Br
Apartment (አፓርታማ)

Selling
13.000.000,00 Br
Apartment (አፓርታማ)
Login to your account
Your personal data will be used to support your experience throughout this website, to manage access to your account.
Register an account
Your personal data will be used to support your experience throughout this website, to manage access to your account.



