Take Advantage of Limited-Time Offers on Luxury Homes with Stunning Features!

Selling

የንግድ ሱቆች ከ400ሺ ብር

Call ID: wp-38576
400.000,00Br
  • (0)
  • 1,112 Views
  • ፌብሩ 14, 2024
Description
በአዋሬ እና በ 4 ኪሎ በጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ148 ካ.ሜ እስከ 198 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት🍽 🧘‍♀️🏦🕌⛪️ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸 አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት*በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* ☞ ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር ☞ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 4 ቤዝመንቶች ያሉት።☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው ◎ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ የአስተዳደር ቢሮ እና የደህንነት ክፍል።◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰ ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት በስልክ ቁጥር ይደውሉ
Overview
Call ID
wp-38576
Bedrooms
1
Bathrooms
1
Area
9 m²
Share
0 Reviews
Write a review
Contact Agency
Your experience on this site will be improved by allowing cookies.